Limited Time Sale| Management number | 219438314 | Release Date | 2026/05/03 | List Price | $90.00 | Model Number | 219438314 | ||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| Category | |||||||||
"አዳምና ሔዋን ከእውቀት ዛፍ ፍሬ የበሉ ቀን ለምን አልሞቱም?" ለሚለው የሔዋን ጥያቄ መልስ ፍለጋ ሁለት ወዳጆቼ ጋር ሄድኩ። እየቆየ የሔዋን ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ሆነ። አንዱ ጥያቄ ብዙ ፈለፈለ። ሔዋን ማናት? አዳም ማነው? እኛ የሔዋን ልጆች ነን? ወይስ የአዳም ልጆች? ሞት ምንድን ነው? ከእውቀት ዛፍ ፍሬ ለምን አትብሉ ተባሉ? ፍርሃት ምንድን ነው? ፍርሃት ጠቃሚ ነው? ለምን እንፈራለን? ስንፈራ ምን እንሆናለን? መስዋዕት እና ክብር እንዴት ተቆራኙ? የመውደዳችን ልክ በምን ይወሰናል? ራስን ማወቅ ምንድን ነው? ራስን መግዛት ምንድን ነው? ራስን ማወቅና መግዛት ይቻላል? እንዴት? እነዚህና መሰል ጥያቄዎች በመጽሐፉ ተስተናግደዋል። Read more
| Language | Afrikaans |
|---|---|
| File size | 790 KB |
| Page Flip | Enabled |
| Word Wise | Not Enabled |
| Print length | 258 pages |
| Accessibility | Learn more |
| Publication date | August 17, 2025 |
| Enhanced typesetting | Enabled |
If you notice any omissions or errors in the product information on this page, please use the correction request form below.
Correction Request Form